በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ልዩ ስሙ “አሊዶሮ መውጫ’ በተባለ ሥፍራ ታጣቂዎች ዛሬ እኩለ ቀን ላይ የአንድ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተሳፋሪዎችን በሙሉ አፍነው መወሰዳቸው ተሰምቷል ...
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (USAID) መቋረጥ ምክንያት ስምንት ሀገራት የኤችአይቪ (HIV) ህክምና ሊያልቅባቸው ይችላል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ። ድርጅቱ በሚቀጥሉት ወራት በሄይቲ፣ ኬንያ፣ ሌሴቶ ...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሶ ዞን የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ ያለመከሰስ መብታቸው በተነሳባቸው የክልሉ ምክር ቤት አባል ዮሃንስ ተሠማ ላይ ዛሬ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ እንደፈቀደ ከቤተሰባቸው መስማቱን ...
በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.5 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ መጋቢት 7 ምሽት መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት ገለጸ። ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰማው ርዕደ መሬት ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ ሆነው እየሰሩ የሚገኙት ሌፍተናንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ጌታቸው ረዳን በመተካት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ሆነው መሾማቸውን ...
ኦብነግ፣ የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ከቻይናው የነዳጅ ኩባንያ ፖሊ- ጅ ሲ ኤል ጋር የክልሉን የተፈጥሮ ጋዝ ለማውጣት ያለመ ስብሰባ አድርጓል በማለት ወቅሷል። ኩባንያው በኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ በማውጣት እንዳይሠማራ ...
ሱማሊያ፣ ፍልስጤማዊያንን ለማስፈር ከአሜሪካና እስራኤል ጋር እየተነጋገረች ነው በሚል የወጣውን ዘገባ ማስተባበሏን ሮይተርስ ዘግቧል። የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አሕመድ ፊቂ፣ ሌሎች ሕዝቦችን ሱማሊያ ግዛት ...
የእስራኤል ወታደሮች፣ ትናንት ከዮርዳኖስ አቋርጠው ወደ እስራኤል የገቡ ሁለት ኢትዮጵያዊያንና አንድ ኡጋንዳዊ ተኩሰው መግደላቸውን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። ወታደሮቹ የተሠጣቸው ትዕዛዝ ...
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፤ ባሳለፍነው ሳምንት በሁለት ክሶች ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ላይ 13 ዓመት ፅኑ እስራትና 21 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ፍርድ ማሳለፉን ...
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዕርዳታ ማቋረጡን ተከትሎ፣ በትግራይ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚያቀርቡ የረድኤት ድርጅቶች ዕርዳታ ማከፋፈል እንዳቆሙ አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል። ለአብነትም፣ ከመቀሌ ወጣ ብሎ በሚገኝ 20 ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ በትግራይ እያሽቆለቆለ የመጣውን ኹኔታ መቀልበስ በሚቻልበት ኹኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ፣ ብሪታንያ፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመንና አውሮፓ ኅብረት ...
ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸውን፣ የአሶሳ ከተማ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅርንጫፍ ...