የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፤ ባሳለፍነው ሳምንት በሁለት ክሶች ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ላይ 13 ዓመት ፅኑ እስራትና 21 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ፍርድ ማሳለፉን ...
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዕርዳታ ማቋረጡን ተከትሎ፣ በትግራይ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚያቀርቡ የረድኤት ድርጅቶች ዕርዳታ ማከፋፈል እንዳቆሙ አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል። ለአብነትም፣ ከመቀሌ ወጣ ብሎ በሚገኝ 20 ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ቀውስ ውስጥ ጣልቃ እንዲገባ ያቀረቡት ሕጋዊ ጥያቄ እንደሌለ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል ...
በትግራይ የፖለቲካ ትኩሳት፤ የኤርትራ ሚና ምንድነው? የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ፤ “በትግራይ ትርምስ እናተርፋለን ከሚሉት ወገኖች አንዱ ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ በትግራይ እያሽቆለቆለ የመጣውን ኹኔታ መቀልበስ በሚቻልበት ኹኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ፣ ብሪታንያ፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመንና አውሮፓ ኅብረት ...
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የሚሰጠውን ዕርዳታ ማቋረጡ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቢዝነሶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነው፡፡ የዕርዳታው መቋረጥ ዩኤስኤአይዲ በቀጥታ ድጋፍ ...
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ይጓዙበት የነበረው ተሽከርካሪ ሾፌር አቶ ከበደ እንድሪስ ...
ኤርትራና ኢትዮጵያ በጦርነት ሥጋት ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ጦርነቱ በማንኛውም ሰዓትና ቦታ ሊጀመር እንደሚችል ግምቶች ከየአቅጣጫው እየተሰጡ ነው፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) የአልጄዚራ ጽሑፍ ኤርትራን… ...
የእግድ ደብዳቤው የተፃፈላቸው ሌተናል ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ ከዛሬ መጋቢት 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከማንኛውም መንግስታዊ ጥቅም በመራቅ ማንኛውም የፀጥታ አካል እንዳያዙ እግድ ተላልፎባቸዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ...
በጠራራ ፀሐይ የሚፈፀም አስገዳጅ የፓርቲ ዝርፊያ በቸልታ የሚታለፍ አይደለም፤ በግልጽ እምቢ ሊባልም ይገባል! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የመንግሥት እና ፓርቲ አለመለያየት ለሀገራችን ዴሞክራሲ ...
ባንዳነት በባንዳዎች እየተተነተነ ነው …. አየሩን ሞልቶታል። አርበኝነት እና ባንዳነት ልዩነት አለው ...
ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸውን፣ የአሶሳ ከተማ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅርንጫፍ ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果