Your browser does not support the video tag or M3U8 playback.
የአነጋገር ወግ ሆነና በእያንዳንዱ አገር ያለፈውን ነገር ሁሉ መዘን ‹‹ደጉ ዘመን›› (The Good Old Days) የማለት ሰብዓዊ ትዝታ አለ፡፡ ...
ትናንት ምሽት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የፌስቡክ እና ኤክስ (ትዊተር) አካውንቶች ላይ “የአፕል ግብርና ምርታማነታችን እድገት እያሳየ ነው” ከሚል ፅሁፍ ጋር የተለቀቁ ስድስት የአፕል ምስሎችን ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ በሶስት የትግራይ ሰራዊት አዛዦች ላይ የስራ እግድ ውሳኔ አስተላለፉ። ፕሬዝዳንቱ ከዛሬ ሰኞ መጋቢት 1፤ 2017 ጀምሮ ከስራ ያገዷቸው ከፍተኛ የጦር ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ የፍጆታ የአገልግሎት ታሪፍ ተመን ጭማሪ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ ...
ከስድስት ሳምንት ግምገማ በኋላ አሜሪካ 83 በመቶ የሚሆነውን የUSAID ፕሮግራሞችን መሰረዟን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሮቢዮ በ X ገጻቸው አስታውቀዋል። በቢሊዮን ዶላር ወጪ ይደረግባቸው የነበሩ 5200 ...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፓርቲያቸው ለቅቡልነት መታገል ያለበት አሁን መሆኑን ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አርቆ ከሚመለከትና ተሻጋሪ (ስትራቴጂካዊ) ከሆኑ ...
የሰላም ሚኒስቴር መረጃ በመከልከል ቅሬታ ቀርቦበታል ‹‹ማንም የማያዝበትና ማንም የማይታዘዝበት አገራዊ ዓውድ ውስጥ ነው የምንገኘው፤›› ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ተናገሩ ...
በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን የመልሶ ማቋቋምና ወደ ኅብረተሰብ የመቀላቀል ሥራ፣ በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚጀመር ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከአንድ ወር ከ15 ቀናት በላይ ...
ከ60 በመቶ በላይ የሚሆነውን ዓመታዊ ወጪ ከአኅጉሩ ውጭ ካሉ የአውሮፓና አሜሪካ ምንጮች በሚገኝ ገንዘብ ዓመታዊ ወጪውን የሚሸፍነው የአፍሪካ ኅብረት፣ 40 በመቶ የሚሆኑ አባል አገሮች ዓመታዊ የአባልነት ክፍያቸውን ...
የኢትዮጵያ የገቢና የወጪ ንግድ የሚተላለፍበት ከጂቡቲ እስከ አዲስ አበባ የተዘረጋው መንገድ፣ በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ መተሃራ አካባቢ ጉዳት ሊደርስበት እንደሚችልና አደጋ መደቀኑ ተነገረ፡፡ በኢትዮጵያ ስፔስ ...
መሰንበቻውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በሆሚቾ ጥይት ፋብሪካ ጉብኝታቸው ባደረጉት ንግግር፣ ከዚህ ቀደም በአገር ውስጥ ተተኳሽ ጥይቶችን የማምረት ሙከራዎች ቢኖሩም ከሦስት ዓመታት በፊት… ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果