Embed. የኢትዮጵያ ...
በደቡብ ሱዳን የጁባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የኾኑት ፕሮፌሰር መልሃ ራውት ውጥረቱ የባለሥልጣናቱ መፈታት ውጥረቱን ለመርገብ መወሰድ ካለባቸው ቁልፍ ርምጃዎች አንዱ መኾኑን ገልጸዋል። ...
"የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ ...
(ናሳ) ጠፈር ተመራማሪዎችን ለመተካት ወደ ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ መንኮራኩር የሮኬት ማስወንጨፊያ እክል ስለገጠመው ወደ ጠፈር ጣቢያው የሚያደርገው በረራ ዘግይቷል፡፡ ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ...
በአሜሪካ የጭነት ተሽከርካሪዎች ኩባንያ መስሎ በመቅረብ በቡና ላይ የሚፈጸም ዝርፊያ በመጨመር ላይ ነው። አሜሪካ በዓለም ከፍተኛ ቡና አስገቢ ሀገር ስትሆን፣ ባለፈው አንድ ዓመት ከዚህ በፊት ታይቶ ...
በማኅበር ተደራጅተው በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚሠሩ 800 የሚደርሱ ሠራተኞች ዩኒቨርሲቲውን የደሞዝ ጭማሪ በመጠየቃቸው ከሥራች መታገዳቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ። የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የልማት እና ...
በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የሦስት ዓመቱን የሩሲያ ወረራ እየመከተች ላለችው ዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ጨምሮ፣ በተለያዩ ጉዳዮች ለበርካታ ቀናት ለመምከር፣ ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በማዕድን የበለጸገችውን ደሴት ለመቆጣጠር ፍላጎት እንዳላቸው ያንጸባረቁበት ውጥን ዓለም አቀፍ ትኩረት በሳበበት በዚህ ወቅት ፤ የግሪንላንድ ነዋሪዎች ዛሬ ...
ትላንት መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በድንገት ሕይወቷ ያለፈው ሞዴልና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ አሟሟት እየተጣራ መኾኑን ፖሊስ ጠቆመ በኦሮምኛ ቋንቋ ዘፈኑ የሚታወቀው አንዷለም ጎሳ የፍቅር ...
The code has been copied to your clipboard.
በሚያናማር በእገታ ሥር ቆይተው ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያ መካከል 32ቱ ዛሬ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። በዛሬው ዕለት ከገቡት መካከል አስተያየቱን የሰጠን ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ። የክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ “የፕሪቶሪያ ስምምነት ሲፈርስ እና የትግራይ ...
当前正在显示可能无法访问的结果。
隐藏无法访问的结果