(ናሳ) ጠፈር ተመራማሪዎችን ለመተካት ወደ ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ መንኮራኩር የሮኬት ማስወንጨፊያ እክል ስለገጠመው ወደ ጠፈር ጣቢያው የሚያደርገው በረራ ዘግይቷል፡፡ ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ...
የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተደረገውን የሕገ መንግሥት ማሻሻያ የተቃወሙትን አቶ ዮሐንስ ተሰማን ጨምሮ ሦስት አባላቱ እንደታሰሩበት አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የውጭ ...
"ማንም ከሕግ በላይ አይኾንም፥ የድርጊቱን ተጠያቂዎች በሙሉ ታስረው ሕግ ፊት እንዲቀርቡ እናደርጋለን" ሲል ተናገረ። ብዙኅኑ ነዋሪዎች ከሥልጣን የተወገዱት ፕሬዝደንት ኃይማኖታዊ ማኅበረሰብ "አላዊቶች ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ። የክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ “የፕሪቶሪያ ስምምነት ሲፈርስ እና የትግራይ ...
ትላንት መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በድንገት ሕይወቷ ያለፈው ሞዴልና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ አሟሟት እየተጣራ መኾኑን ፖሊስ ጠቆመ በኦሮምኛ ቋንቋ ዘፈኑ የሚታወቀው አንዷለም ጎሳ የፍቅር ...
በሚያናማር በእገታ ሥር ቆይተው ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያ መካከል 32ቱ ዛሬ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። በዛሬው ዕለት ከገቡት መካከል አስተያየቱን የሰጠን ...
ባለፈው ሰኞ ሌሊት፣ ከምትኖርበት ሕንፃ አምስተኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል ወድቃ ሕይወቷ ካለፈው፣ ሞዴል እና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ ሞት ጋራ በተያያዘ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የሚገኘው እጮኛዋ አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ፣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር ቆይቶ ምርመራ እንዲቀጥል ፍርድ ቤት አዘዘ። የዐዲስ አበባ ፖሊስ፣ ...
(ህወሓት) አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ተካሮ፣ ዛሬ በዓዲግራት ከተማ የከንቲባ ጽሕፈት ቤት ይገባኛል ጥያቄ ውዝግብ መፍጠሩ ተገለጸ። በዶ.ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ...
የቀረጡ ጉዳይ ከዋጋ ንረት ስጋት ጋራ ተዳምሮ በፈጠረው አለመረጋጋት የተነሳ ሰኞ እና ማክሰኞ የዩናይትድ ስቴትስ የአክሲዮን ገበያ አሽቆልቁሏል፡፡ በአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና በሕዝብ ብዛት ትልቋ የካናዳ ጠቅላይ ግዛት ኦንታሪዮ ጠቅላይ ሚንስትር ደግ ፎርድ መካከል የሁለቱን ሀገሮች የንግድ ውዝግብ በሚመለከ ...
የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ በፋሲካ ጾም ወቅት የሚደረገውን የቤተ ክርስቲያኒቱን ጉባኤ ሮም ከሚገኘው ሆስፒታል በርቀት በመከታተል ላይ መኾናቸው ታውቋል። ...
አንድ ከኢንዲያና ግዛት አካባቢ እንደመጣ የተገመተ እና በዋይት ሐውስ አካባቢ መሳሪያ ታጥቆ፣ ከፖሊስ ጋራ እሰጥ አገባ ውስጥ ገብቷል የተባለ ግለሰብ ፣ “ሴክሬት ሰርቪስ” በመባል በሚታወቀው፣ ...
በራያ ኣላማጣ ጥሙጋ በተባለ ቀበሌ ውስጥ ባለፈው አርብ፣ በአንድ ቤተ ክርስትያን መምህር እና ተማሪዎች በተፈፀመ ጥቃት አምስት ሰዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ገለጹ። የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ...