በደቡብ ሱዳን የጁባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የኾኑት ፕሮፌሰር መልሃ ራውት ውጥረቱ የባለሥልጣናቱ መፈታት ውጥረቱን ለመርገብ መወሰድ ካለባቸው ቁልፍ ርምጃዎች አንዱ መኾኑን ገልጸዋል። ...
"የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ ...
(ናሳ) ጠፈር ተመራማሪዎችን ለመተካት ወደ ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ መንኮራኩር የሮኬት ማስወንጨፊያ እክል ስለገጠመው ወደ ጠፈር ጣቢያው የሚያደርገው በረራ ዘግይቷል፡፡ ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ...
በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የሦስት ዓመቱን የሩሲያ ወረራ እየመከተች ላለችው ዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ጨምሮ፣ በተለያዩ ጉዳዮች ለበርካታ ቀናት ለመምከር፣ ...
ዛሬ በሦስት በረራዎች ከ1 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ተመልሰዋል በሳዑዲ አረቢያ በእስር ቤት እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በዘመቻ የማስመለስ ተግባር ሲካሔድ ...
ሩሲያ በዩክሬን የምታካሒደውን ጦርነት ለማስቆም፣ አሜሪካ የምታደርገው ጥረት በክሬምሊን ላይ ጫናን ፈጥሯል። ይኹንና ሞስኮ አሁንም በቀጠለችው ጥቃት ተጨማሪ የዩክሬን ስፍራዎችን ተቆጣጥራለች፡፡ በሩሲያ የሚገኙ አንዳንድ ባለሥልጣናት ደግሞ፣ በድርድሩ ሩሲያ ምንም ነገር አሳልፋ መስጠትን እንደማትሻ በመናገር ላይ ናቸው። ...
"ማንም ከሕግ በላይ አይኾንም፥ የድርጊቱን ተጠያቂዎች በሙሉ ታስረው ሕግ ፊት እንዲቀርቡ እናደርጋለን" ሲል ተናገረ። ብዙኅኑ ነዋሪዎች ከሥልጣን የተወገዱት ፕሬዝደንት ኃይማኖታዊ ማኅበረሰብ "አላዊቶች ...
በማኅበር ተደራጅተው በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚሠሩ 800 የሚደርሱ ሠራተኞች ዩኒቨርሲቲውን የደሞዝ ጭማሪ በመጠየቃቸው ከሥራች መታገዳቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ። የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የልማት እና ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በማዕድን የበለጸገችውን ደሴት ለመቆጣጠር ፍላጎት እንዳላቸው ያንጸባረቁበት ውጥን ዓለም አቀፍ ትኩረት በሳበበት በዚህ ወቅት ፤ የግሪንላንድ ነዋሪዎች ዛሬ ...
ትላንት መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በድንገት ሕይወቷ ያለፈው ሞዴልና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ አሟሟት እየተጣራ መኾኑን ፖሊስ ጠቆመ በኦሮምኛ ቋንቋ ዘፈኑ የሚታወቀው አንዷለም ጎሳ የፍቅር ...
በሚያናማር በእገታ ሥር ቆይተው ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያ መካከል 32ቱ ዛሬ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። በዛሬው ዕለት ከገቡት መካከል አስተያየቱን የሰጠን ...